Loading the player...

Henok Ekubamichael - Kenash Wey | ቀናሽ ወይ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

 • Ethiopian Music : Henok Ekubamichael | ሄኖክ እቁባሚካኤል - Kenash Wey | ቀናሽ ወይ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
  LYRICS :
  ቀናሽ ወይ - ሔኖክ ዕቁበሚካኤል
  ኪሩቤል ተስፋዬ ሔኖክ ዕቁበሚካኤል
  Let’s Go.
  ቀ ቀ ቀናሽ ወይ ቀናሽ ወይ
  አሁን አሁን ቀናሽ ወይ
  ቀናሽ ወይ አሁን አሁን ቀናሽ ወይ
  ያንቺ ነበርኩ በፊት ሳትገፊኝ ወደጎን
  ያንቺው ነበርኩ በፊት በሌላ ሳተኪኝ
  ያንቺ ነበርኩ በፊት ያኔ ሳጥይኝ ወደጎን
  አሁን አሁን ፈራሽ ወይ አሁን አሁን
  አሁን አሁን ተሰማሽ ወይ አሁን አሁን
  አሁን አሁን ቀናሽ ወይ አሁን አሁን
  በእውነት ልሙት ብሮ ሁልጊዜ የሚምል
  በእምነት ያስያዙትን በፈተና ሰዓት በሐሰት የሚጥል
  እንደዛ አይነት ልብ ተሰጠሽና
  በአንድ የማይረጋ ባለው የማይጸና
  ሁሉን አተሽው አስቀረሽ መና
  የኔ ያንቺ ያንቺም ይሁን ለኔ ያልነው
  ለካ የኔ ያንቺ ያንቺ የሌላ ነው
  ሌላ የሚያየው ልብሽ ለኔ ቦታ የለው
  በሌላ እንደተውሽኝ የኔም የሌላ ነው
  ትግስትም አልፈጠረብሽም ከንግዲህ የኔ አላደርግሽም
  ስቴጂ ቆሜ አልጠብቅሽም
  *በሌላ እቅፍ ታየሁ ያለፈን መርሳትነው
  አንቺ ብተዪኝም አፍቃሪ *አገኘው
  አይጠምም ከንግዲህ በቃ አትናደጂ
  ይሻላል ብለሻል በይሌላ ውደጂ
  ስታዪኝ በመንገድ
  Move
  ቀና ቀናሽ ቀና ቀና ቀናሽ ወይ
  ቀና ቀናሽ ወይ አሁን አሁን ተሰማሽ ወይ
  ቀና ቀናሽ ወይ ቀና ቀና ቀናሽ ወይ
  ቀና ቀናሽ አሁን አሁን ፈራሽ ወይ
  ቀና ቀናሽ ወይ ቀና ቀና ቀናሽ ወይ
  ቀና ቀናሽ አሁን አሁን ተሰማሽ ወይ
  ቀ ቀ ቀናሽ ወይ ቀናሽ ወይ
  አሁን አሁን ቀናሽ ወይ
  ቀናሽ ወይ አሁን አሁን ቀናሽ ወይ
  ያንቺ ነበርኩ በፊት ሳትገፊኝ ወደጎን
  ያንቺው ነበርኩ በፊት በሌላ ሳተኪኝ
  ያንቺ ነበርኩ በፊት ያኔ ሳጥይኝ ወደጎን
  አሁን አሁን ፈራሽ ወይ አሁን አሁን
  አሁን አሁን ተሰማሽ ወይ አሁን አሁን
  አሁን አሁን ቀናሽ ወይ አሁን አሁን
  መመለሱ አይቀርም የወጣው ወደላይ
  የማይችሉት ድንጋይ ሲሸከሙት ደረት ሲጥሉት እግር ላይ
  እኔ አገኘው አንቺ ግን አጣሽ
  ያ የማልኩበት ጠፋብኝ ስምሽ
  ግራ ሆነብሽ ቀኝሽን ጥለሽ
  እዩኝ አዩኝ ስትይ የመጣብሽ ችግር
  ባፈረሽው ጎጆ ተደብቆ ነበር
  ሁሌ መግባት ስትችይ *በክብር በሳሎን በር
  እደወጣሽ ቀረሽ እይኸው በጓሮ በር
  ትግስትም አልፈጠረብሽም ከንግዲህ የኔ አላደርግሽም
  ስቴጂ ቆሜ አልጠብቅሽም
  *በሌላ እቅፍ ታየሁ ያለፈን መርሳትነው
  *አንቺም ብተዪኝም አፍቃሪ አጋኘው
  አይጠምም ከንግዲህ በቃ አትናደጂ
  ይሻላል ብለሻል በይሌላ ውደጂ
  ስታዪኝ በመንገድ
  Move
  ቀና ቀናሽ ቀና ቀና ቀናሽ ወይ
  ቀና ቀናሽ ወይ አሁን አሁን ተሰማሽ ወይ
  ቀና ቀናሽ ወይ ቀና ቀና ቀናሽ ወይ
  ቀና ቀናሽ አሁን አሁን ፈራሽ ወይ
  ቀና ቀናሽ ወይ ቀና ቀና ቀናሽ ወይ
  ቀና ቀናሽ አሁን አሁን ተሰማሽ ወይ
  አትድከሚ ተይው ተይው ተይው ይቅርብሽ
  ፍቅርን በየቦታው ሞክረሽውህ እምቢ ሲልሽ
  አትሂጂ እያልኩሽ እኔን ሌላ አስለምደሽ
  በባከነ ሰዓት ምነው አሁን *ደግመሽ መመለስሽ
  ሰነበተ ምስልሽ ከግድግዳው ከወረደ
  የኔም ልቤ *እረስቶሽ ሌላ ቆንጆ ከወደደ
  ሌቤም አይኔም ምሏል እንደገና አንዳያይሽ
  ይኸው ይገርምሻል አግኝቻለሁ የሚተካሽ
  ይቅርብሽ አትሂጂ አደጋ አለው እያልኩሽ ተይ
  *በቆንጆ *እቅፍ *ሆኜ *አምሮብኝ *አሁን ስታይ
  ተመልሰሽ መጣሽ ቅናት ይዞሽ አንጂ አታላይ
  ቢጤሽን ፈልጊ *መች ይጠፋል *አንቺን *መሳይ
  ሂጂ ብዬሻለው ምን ልንገርሽ ከዚህ በላይ
  Bye Bye Bye Bye Bye Bye
  Bye Bye Bye Bye Bye Bye
  Yeah ኧረ ቀናሽ ቀናሽ ቀናሽ
  ኪሩቤል ተስፋዬ
  ኧረ ቀናሽ ቀናሽ ቀናሽ
  ሔኖክ ዕቁበሚካኤል
  Jojo Studio Jojo Studio
  Google+ : plus.google.com/+hoplessable
  Facebook : www.facebook.com/HopeMusicEthiopia/
  Instagram : www.instagram.com/hopemuisc/
  Twitter : twitter.com/HopeMusicEnt
  Subscribe: www.youtube.com/user/hoplessable
  Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
  unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
  Copyright ©2018 Hope Music

  Category : Ethiopian Videos

  #henok#ekubamichael#kenash#wey#|#ቀናሽ#ወይ#new#ethiopian#music#2018#official#video

  0 Comments and 0 replies
arrow_drop_up